$ 0 0 በአሁኑ ወቅት 1ዐ ነጥብ 5 በመቶ የሸቀጦች ዋጋ ንረት መመዝገቡን መንግሥት አስታወቀ፡፡ መንግሥት ጭማሪውን የማስተካከል ሥራ መጀመሩን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ ሚንስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ገልፀዋል፡፡ አባይነህ ጥላሁን፡፡