$ 0 0 ጋዜጠኛ ፍቅሩ ኪዳኔ፤ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኛ ናቸው። ተኮትኩተው ያደጉት በታላቁ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ስፖርት መሐንዲስ ይድነቃቸው ተሰማ ነው። በምልሰት የሕይወት ጎዞ ጅምራቸውንና ዘመን ያጎለመሰ ወርቃማ አሻራቸውን ነቅሰው የሚያወጉት ዕትብታቸው ከተቆረጠበት የአዲስ አበባው ፍልውኃ ሆስፒታልና ቦርቀው ካደጉባት ጉለሌ ሠፈር ነው። - video upload powered by https://www.TunesToTube.com