Quantcast
Channel: ETHIO CLIP - RSS Feed
Viewing all articles
Browse latest Browse all 38142

#EBC የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች ለማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች የሚሰጡት ሽፋን

$
0
0

የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች ለማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች የሚሰጡት ሽፋን ለስፖርታዊ ጉዳዮች ካላቸው ሽፋን ጋር ሲነፃፀር ዝቅ ያለ መሆኑ ይነገራል፡፡
ለስፖርታዊ ጉዳዮች የተሰጠው ትኩረት በሌሎች ጉዳዮችም መታየት አለበት ይላሉ በተከታዩ ዘገባ የተካተቱ አስተያየት ሰጪዎች፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ አቶ ገ/ጊዮርጊስ አብርሃ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ተጨማሪ መረጃ ሰጥተዋል፡፡

Viewing all articles
Browse latest Browse all 38142