Quantcast
Channel: ETHIO CLIP - RSS Feed
Viewing all articles
Browse latest Browse all 38142

#EBC በአዲስ አበባ ዋና መንገዶች ያለው እንቅስቃሴና የመንገድ አጠቃቀም ስርአትን የተከተለ አይደለም ፡፡

$
0
0

በአዲስ አበባ ዋና መንገዶች ያለው እንቅስቃሴና የመንገድ አጠቃቀም ስርአትን የተከተለ አይደለም ፡፡
በተለይ የእግረኛ መንገዶች በተገቢው ዲዛይን ያልተሰሩና ንግድም ጭምር የሚካሄድባቸው መሆኑ ለአጠቃቀም አስቸጋሪ ሆነዋል፡፡
በዚህ ዙሪያ ፌቨን ተሾመ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅታለች፡፡

----በዚህ ጉዳይ ላይ አቶ ማቴዎስ አስፋው የአዲስ አበባ ከተማ ፕላን ኮሚሽነር ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

Viewing all articles
Browse latest Browse all 38142