በእርግዝና ወቅት ለፅንሱም ሆነ ለእራሷ ጤንነት አንድ ነፍሰጡር ጥንቃቄ ማድረግ ያለባት ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ነገርግን በዛሬው መላ ዝግጅታችን የምንመለከተው በእርግዝና ወቅት መመገብ የሌለብዎትን ምግቦች ይሆናል፡፡
በአማርኛ የቀረበ ቪዲዮ #መላ በምናቀርባቸው ለጤና ፣ ለውበት እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ደስተኛ ከሆኑ Subscribe: #መላ https://www.youtube.com/channel/UC43P3ZcRmw02FEjXTkFIttQ?sub_confirmation=1 በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ፡፡ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡
በቀጣይ እነዚህን ቪዲዮዎች እንዲያዩ ጋበዝን
ፀጉርንለማፋፋትየሚረዱውህዶች… https://www.youtube.com/watch?v=-6V23sVGimA
ለመልካምየአፍጠረን ….. https://www.youtube.com/watch?v=ShKlKZazX0I&t=74s
ለአንጎልጎጂየሆኑስምንትልማዶች ….. https://www.youtube.com/watch?v=D6_tYqVEWvo&t=33s
“እስካለን በጤና እንኑር” ጤንነታችንን በምንችለው መጠን እንጠብቅ
ጤና ይስጥልን #መላ