$ 0 0 እንደ Alzheimer’s Australia ግመታ በክፍለ ዘመኑ አጋማሽ ላይ የደሜንሽያ ህሙማን ቁጥር አንድ ሚልየን ሊደርስ ይችላል። ከቶውንም የዝንቅ ማኅበረሰብ አባላት ህሙማን ቅድመ-ምርመራና የሚያስፈልጋቸውንም ድጋፎች ለማግኘት ተጨማሪ ተግዳሮቶች ይገጥማቸዋል። -Video Upload powered by https://www.TunesToTube.com