የብዙዎች ችግር የሆነው የኩላሊት ጠጠር ከሰውነታችን በተለያዩ መንገዶች ሊወገድ ይችላል፡፡ ይህም በጠጠሩ መጠን እና አይነት ይወሰናል፡፡ የኩላሊት ጠጠር በውስጣችን እንዳለ ካወቅን ስለሁኔታው የጤና ባለሙያ ማማከር የመጀመርያ ስራችን መሆን አለበት!!! የኩላሊት ጠጠርን ቀድሞ ለመከላከልና ችግሩ ከተከሰተ ደግሞ መጠኑ እንዲቀንስና በሽንት አማካኝነት እንዲወገድ ለማድርግ የሚረዱ በቀላሉ በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ውህዶች
ETHIOPIA - የኩላሊት ጠጠርን ለማስወገድ የቤት ውስጥ መላዎች | Home Remedies for Kidney Stones in Amharic
በአማርኛ የቀረበ ቪዲዮ #መላ በምናቀርባቸው ለጤናና ፣ ለውበት እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ደስተኛ ከሆኑ Subscribe: #መላ https://www.youtube.com/channel/UC43P... በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ ፡፡ ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡