Quantcast
Channel: ETHIO CLIP - RSS Feed
Viewing all articles
Browse latest Browse all 38142

Dr Tebeje Molla response to Ambssador Tirfu Kidanemariam

$
0
0

Zehabesha.com | ዶ/ር ተበጀ ሞላ ለአምባሳደር ትርፉ ኪ/ማርያም ምላሽ ሰጡ "የራያ ሕዝብ ራያ እንጂ ትግሬ አይደለም"

(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት በአውስትራሊያ ባለሙሉ ስልጣን የሆኑት አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለኤስቢኤስ ራድዮ በሰጡት ቃለምልልስ ዙሪያ ከተለያዩ አቅጣጫዎች "የሕወሓት ባለስልጣናትን ቃለምልልሶችን ማዳመጥ የማሰብ ችሎታን ይቀንሳል" እስኪያስብል ድረስ ትችቶች እየተሰነዘረባቸው ነው:: ዛሬ በኤስ ቢኤስ ራድዮ የቀረቡት ዶ/ር ተበጀ ሞላ አምባሳደሯ በራያ ሕዝብ ላይ ስላነሱት ነጥብ እና በሌሎቹም ጉዳዮች ላይ ምላሽ ሰጥተዋል:: ዶ/ር ተበጀ "ከኢትዮጵያዊነት ባነሰ ማንነት ራሱን መግለጽ አለበት ከተባለ የራያ ሕዝብ - ራያ እንጂ ትግሬ አይደለም" ብለዋል:: ያድምጡትና አስተያየትዎን ይስጡ::

Viewing all articles
Browse latest Browse all 38142