$ 0 0 ቅዳሜ ሴፕቴምበር 10 በሜልበርን ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን የአዲስ ዘመን ዋዜማን በዕዝነ ተሃስቦ አሳልፈዋል። ዝግጅቱ የተካሄደውም፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ባዘጋጀው የዘመን መለወጫ ቅበላ ምሽት ነው። -Video Upload powered by https://www.TunesToTube.com