Quantcast
Channel: ETHIO CLIP - RSS Feed
Viewing all articles
Browse latest Browse all 38142

#EBCየህዝብ ተ/ም ቤት አፈጉበኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ከነባር ታጋዮች ጋር በነበረው ቆይታ ከተናገሩት የተወሰደ።

$
0
0

ስልጣንን የህዝብ ኑሮና ህይወት መለወጫ መሳሪያ አድርጎ ያለማየት ችግር አሁን ኢህአዴግን የገጠመው ዋነኛ ችግር ነው የሚሉት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉበኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ፣ በሚነሱ ችግሮች ላይ ከመግባባት በመድረስ ኢህአዴግ በቀጣይነት በጥልቅ መታድስ እንዳለበት መግባባት ላይ ተደርሷል ሲሉም ተናግረዋል።
ህዝቡን ባሳተፈ መልኩ በሚካሄድው ሀገራዊ የተሃድሶ ጉዞ መሰረታዊ ለውጥ እንደሚመጣ ያላቸውን እምነት አስረግጠው ገልጸዋል -ኢቢሲ ከኢህአዴግ ነባር ታጋዮች ጋር በነበረው የቆይታ መድረክ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ።

Viewing all articles
Browse latest Browse all 38142