ሰላም ከበደ በያመቱ በአሜሪካን አገር በሚደረገው የMandela-Washington Young African Leaders Fellow የ2016 ተሳታፊ ነበረች። ለቴክኖሎጂ ከፍተኛ ፍቅር ያላት ሰላም በአሁን ሰአት የ Seed Stars World የአፍሪካ ቅርንጫፍ Senior Associate ሆና በማገልገል ላይ ትገኛለች። ሰላም በነሐሴ 2008 ለዚሁ ለስብሰባ በአሜሪካን አገር በነበረችበት ግዜ ስቱዲዮ ድረሰ በመምጣት ከኔ ጋር ያደረገችው ቆይታ እነሆ።