$ 0 0 እማማ ጽዮን ሚካኤል አንዶም፤ ስለ የኢትዮጵያ ባሕላዊ ፋሽን ጅማሮ፣ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች አመሰራረትና ስለ ታናሽ ወንድማቸው የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ ሌ/ጄኔራል አማን አንዶም ይናገራሉ። እማማ ጽዮን የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ባሕላዊ ጥበብ ፋሽን ፈር ቀዳጅና የበጎ አድራጎት ድርጅቶች መሥራች ኢትዮጵያዊት ናቸው። -Video Upload powered by https://www.TunesToTube.com