$ 0 0 የዓለም መሪዎችና የቀድሞ ጦር አባላት በተገኙበት፤ በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ፈረንሳይን ከናዚ ነፃ ለማውጣት ጁን 6 – 1944 የሕብረ - ብሔሩ የአየርና እግረኛ ጦር ጥቃት የፈጸመበት የቀ-ቀን 75ኛ ዓመት መታሰቢያ ተዘክሯል። ጥቃቱ የአያሌ ሰዎች ሕይወትን ቀጥፏል፤ የሁለተኛውን የዓለም ጦርነት ለፍጻሜ አብቅቷል።