$ 0 0 SBS Amharic Radio | Zehabesha.com The Movement: Time to Talk Transitional Government? ወ/ሮ ጽጌረዳ ሙሉጌታ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎና የኢትዮጵያ መድኅን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር፤ ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ አለመረጋጋትና የሸንጎው ሚና ይናገራሉ። “ሁሉን አቀፍ የሆነ አንድ የሽግግር መንግሥት ማቋቋም አስፈላጊ ነው።” - ጽጌረዳ ሙሉጌታ