$ 0 0 ጥቅምት 24/2009 ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተሰባሰቡ ከ4ሺህ የሚበልጡ በጎዳና ይኖሩ የነበሩ ወጣቶች በእርሻ ልማትና የእንስሳት እርባታ ተሰማሩ፡፡ ወጣቶቹ ስራቸውን የሚያከናውኑበት ከ3ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰጥቷቸዋል፡፡