$ 0 0 አቶ ኦስማን ሐቢብ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማሌዥያ፣ ኢንዶኔዥያ፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ሪጂናል ሥራ አሥኪያጅ፤ ስለ አየር መንገዱ የእስያ አካባቢ እንቅስቃሴዎች፣ የወደፊት ዕቅዶቹና የሳቸውን የአውስትራሊያ ጉብኝት ዓላማዎች አስመልክተው ይናገራሉ። -Video Upload powered by https://www.TunesToTube.com