$ 0 0 ወ/ሮ ነጁም አብደላ፤ የፍሌሚንግተን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የመድብለባሕል ግንኙነት መኮንን፤ እንዲሁም ወ/ሮ ሂሩት ወልደሚካኤል በሆባርት የሴቶች መጠለያ ድጋፍ ሰጪ ሠራተኛ፤ ስለ ቤት ውስጥ አመፅ (Domestic Violence) ከግል የሕይወት ተሞክሯቸው ጋር አጣቅሰው ይናገራሉ። -Video Upload powered by https://www.TunesToTube.com