ከ50 በላይ የቻይና ኩባኒያዎች የተሳተፉበት ሁለተኛው የቻይና የንግድ ሳምንት በአዲስ አበባ ለሶስት ቀናት ተካሂዷል፡፡
የኮንስትራክሽን እቃዎች እና ማሽነሪዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ፤ የምግብ እና የመጠጥ፤ የፈርኒቸር፤ የላስቲክ አምራቾች እንዲሁም ሌሎች የተሳተፉበት ነው ተብሏል፡፡
Find us on the following links፡ visit yegna-tube: http:// www.yegnatube.com/
Like yegna tube on Facebook: https://www.Facebook.com/yegnatube
Check out more videos: https://bit.ly/1Nm7ngQ